U.S. President Joe Biden said Thursday he hoped President-elect Donald Trump will rethink his plan to impose tariffs on goods ...
ዛሬ በሚከበረው የምስጋና ቀን በርካታ አሜሪካውያን በማዕድ ዙሪያ ይሰበሰባሉ። በቅርቡ የወጣ ሪፖርት እንዳመለከተው ግን በአሜሪካ ትልቋ ከተማ የሚገኙ በርካታ ነዋሪዎች የምግብ ዋስትና እጦት ገጥሟቸዋል ...
ኢራን ፎርዶ እና ናታንዝ በተባሉ የኑክሌር ማብላያ ጣቢያዎች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የተሻሻሉ የኑክሌር ማብላያዎችን በመጠቀም ዩራኒየም ማበልጸግ ልትጀምር መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል። ...
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና የግድያ ወንጀሎችን የሚመለከት ልዩ ችሎት እንዲቋቋም የተጎጂ ቤተሰቦች ጠየቁ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ተጎጂ ቤተሰቦች፣ በሴቶች ላይ ይፈጸማሉ ...
በምርጫ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ለሁለተኛ ጊዜ የምርጫ ሂደቱን ባራዘመችው ናሚቢያ፣ ዛሬ 36 የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ ተከፍተው ምርጫ ተካሂዷል። ረቡዕ እለት የተጀመረው የምርጫ ሂደት ባለፉት ሁለት ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ዋና ከተማ፣ ኪየቭ የሚገኙትን “የውሳኔ መሰጫ ማዕከላት” ኦርሸኒክ በተሰኙ፣ ከድምፅ የፈጠኑ የሩሲያ ተውዘግዛጊ ሚሳኤሎች እንደሚመቱ ትላንት ዝተዋል። ...
አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ። የአሜሪካ ድምጽ ...
በታጠቁ ዘራፊዎች ምክኒያት የደኅንነት ስጋት ስለገባቸው ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሥራ ማቆማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸው የነበሩ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎችና ሠራተኞች ሙሉ ...
ሁለት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ሦስት ታዋቂ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ማገዱን አጥብቀው ተቃወሙ። አምነስቲና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ...
"ከንቲባ" የሾመ ሲኾን፣ በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ ባካሄደው የምክር ቤት ጉባኤ ደግሞ ሌላ "ከንቲባ" ለከተማዋ መሾሙን አስታውቋል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት ...
ቦትስዋና ለዓለም ገበያ የሚቀርብ የአልማዝ ምርትን እንድታረጋግጥ እና ሰርተፊኬትም እንድትሰጥ በቡድን ሰባት ሃገራት መመረጧን የቡድኑ ፕሬዝደንት ዛሬ አስታውቀዋል። የቡድን ሰባት ዓባል ሃገራት ባለፈው ...