እስራኤል እና ሄዝቦላ ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ የተኩስ አቁም አድርገዋል። በሁለቱ መካከል የተደረሰው የተኩስ ማቆም በጋዛም ሌላ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈጸም መንገድ እንደሚከፍት የአሜሪካ እና ...
በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሕገ ወጥ የነዳጅ ንግድ በመስፋፋቱ በከተማዋ ለቀናት የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ተጠቃሚዎች ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። በከተማው በተለይም በማደያ በ93 ብር ገደማ ...
የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ መርሃ ግብር በሞቃታማ አካባቢዎች የሚኖሩ ማኅበረሰቦች በዓለም ሙቀት መጨመር ከሁሉም በላይ ተጎጂዎች መሆናቸውን ይናገራል፡፡ ተደጋጋሚ ድርቅ እና የጎርፍ መጥለቅለቅ እንደ እርሻ እና የእንስሳት እርባታ ያለውን የኖረ መተዳደሪያቸውን የማይቻል አድርገውታል። በኬንያ ያሉ የአካባቢ ...
በሱዳን ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ብዛት ከዚህ በፊት ከተገመተው ሊበልጥ እንደሚችል አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። ግጭቱ 11 ሚሊዮን ሰዎችን ከመኖሪያቸው ሲያፈናቅል፣ በዓለም አስከፊ የተባለውን ...
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደአ መከላከያ ምስክሮች የመጥሪያ ትዕዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ...
ከተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ወደ አማራ ክልል ተመልሰው የነበሩ ሰዎች ለዳግም ፍልሰት መዳረጋቸውን ተናገሩ። ቪኦኤ ያነጋገራቸው፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ የሚገኙ ከስደት ተመላሾች፣ መንግሥት ...
የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ የታዳሽ የኃይል ምንጭ ግንባታ እቅድ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ ጓታም አዳኒ፤ በዓለም ግዙፉ ይሆናል ለተባለው የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክታቸው የፈረንሳዩን ...
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ያቀረበውን የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አጸድቋል፡፡ ይህም በአጠቃላይ የፌዴራል ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሦስቱ የሀገራቸው ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ከሜክሲኮ ካናዳና ቻይና በሚገቡ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚያደርጉ አመለከቱ። ...
"በብዙ ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ ናቸው" ሲሉ የረድኤት ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል። የለንደኑ የኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ እና "የቆላማ አካባቢዎችን የሚያጠቁ (ትሮፒካል) ...
"የሥርዓተ ምህዳር ፍትህ ኢትዮጵያ" ይሰኛል። የአካባቢ ጥበቃን ፣ ሰፋ ሲልም ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ሊተገበሩ በሚገቡ የህግ ተሳትፎች ዙሪያ የሚያማክረው ተቋም ኃላፊ እስከዳር ...