የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ያቀረበውን የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አጸድቋል፡፡ ይህም በአጠቃላይ የፌዴራል ...
"በብዙ ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ ናቸው" ሲሉ የረድኤት ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል። የለንደኑ የኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ እና "የቆላማ አካባቢዎችን የሚያጠቁ (ትሮፒካል) ...
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደአ መከላከያ ምስክሮች የመጥሪያ ትዕዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ...
ከተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ወደ አማራ ክልል ተመልሰው የነበሩ ሰዎች ለዳግም ፍልሰት መዳረጋቸውን ተናገሩ። ቪኦኤ ያነጋገራቸው፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ የሚገኙ ከስደት ተመላሾች፣ መንግሥት ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሦስቱ የሀገራቸው ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ከሜክሲኮ ካናዳና ቻይና በሚገቡ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚያደርጉ አመለከቱ። ...
በሱዳን ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ብዛት ከዚህ በፊት ከተገመተው ሊበልጥ እንደሚችል አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። ግጭቱ 11 ሚሊዮን ሰዎችን ከመኖሪያቸው ሲያፈናቅል፣ በዓለም አስከፊ የተባለውን ...
የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ የታዳሽ የኃይል ምንጭ ግንባታ እቅድ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ ጓታም አዳኒ፤ በዓለም ግዙፉ ይሆናል ለተባለው የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክታቸው የፈረንሳዩን ...
"የሥርዓተ ምህዳር ፍትህ ኢትዮጵያ" ይሰኛል። የአካባቢ ጥበቃን ፣ ሰፋ ሲልም ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ሊተገበሩ በሚገቡ የህግ ተሳትፎች ዙሪያ የሚያማክረው ተቋም ኃላፊ እስከዳር ...
በልማድ አጠራር ‘የስኳር በሽታ’ በመባል የሚታወቀው ይህ የሕመም ዓይነት ሊያስከትል የሚችላቸውን ውስብስብ የጤና ችግሮች ለመከላከል ወይም ለማስቀረት ይቻል ይሆን? ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ...
ፍልሰተኞች የያዙ ሁለት ጀልባዎች ማዳጋስካር ባህር ዳርቻ ላይ ተገልብጠው 24 ፍልሰተኞች ህይወታቸው ማለፉን የሶማሊያ ማስታወቂያ ሚኒስትር ዳውድ አዌይስ አስታወቁ። ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ...
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች በአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተጽዕኖ መፍጠራቸውን በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩ ይገልጻሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዙርያ በአካባቢ ጥበቃ ስራ የተሰማራው ሀብታሙ አዳነ ...